"የፈቃድ መቆጣጠሪያ"
"እሺ"
"ፈቃዶች"
"ይቅር"
"ተመለስ"
"አራግፍ ወይም አሰናክል"
"ትግበራ አልተገኘም"
"አትፍቀድ"
"አትፍቀድ እና እንደገና አትጠይቅ"
"«መተግበሪያው በጥቅም ላይ እያለ» አቆይ"
"«አሁን ብቻ»ን አቆይ"
"ተጨማሪ መረጃ"
"ለማንኛውም አትፍቀድ"
"አሰናብት"
"%1$s ከ%2$s"
"<b>%1$s</b> %2$s እንዲያደርግ ይፈቀድለት?"
"ሁልጊዜ <b>%1$s</b> ወደ %2$s ይፈቀድ?"
"መተግበሪያን በሥራ ላይ ሲሆን ብቻ"
"ሁልጊዜ"
"አትፍቀድ እና እንደገና አትጠይቅ"
"%1$d ተሰናክሏል"
"ሁሉም ተሰናክሏል"
"ምንም አልተሰናከለም"
"ፍቀድ"
"ሁልጊዜ ፍቀድ"
"መተግበሪያውን እየተጠቀሙ ሳለ"
"ወደ ትክክለኛ አካባቢ ይለውጡ"
"ግምታዊ አካባቢን አቆይ"
"አሁን ብቻ"
"ሁልጊዜ ፍቀድ"
"የሁሉንም ፋይሎች ማስተዳደር ይፍቀዱ"
"ወደ ሚዲያ ፋይሎች መዳረሻን ይፍቀዱ"
"መተግበሪያዎች"
"የመተግበሪያ ፈቃዶች"
"ጥቅም ላይ ያልዋሉ መተግበሪያዎች"
"አገልግሎት ላይ ያልዋሉ መተግበሪያዎች የሉም"
"መተግበሪያን አሰናክል"
"ይህን መተግበሪያ ካሰናከሉት ከዚህ በኋላ Android እና ሌሎች መተግበሪያዎች እንደተፈለገው ላይሠሩ ይችላሉ። ያስታውሱ፣ በእርስዎ መሣሪያ ላይ አስቀድሞ ተጭኖ ስለሚመጣ ይህን መተግበሪያ መሰረዝ አይችሉም። በማሰናከልዎት፣ ይህን መተግበሪያ ያጠፉታል እና በእርስዎ መሣሪያ ላይ ይደብቁታል።"
"የፈቃድ አቀናባሪ"
"ዳግም አትጠይቅ"
"ምንም ፈቃዶች የሉም"
"ተጨማሪ ፈቃዶች"
"የመተግበሪያ መረጃን ክፈት"
- %1$d ተጨማሪ
- %1$d ተጨማሪ
"ይህ መተግበሪያ ለAndroid አሮጌ ስሪት የተነደፈ ነበር። ፈቃድ መከልከል እንደሚፈለገው ከእንግዲህ እንዳይሠራ ሊያደርገው ይችላል።"
"ያልታወቀ እርምጃ ያከናውናል"
"%1$d ከ%2$d መተግበሪያዎች ተፈቅዶላቸዋል"
"%1$d/%2$d መተግበሪያዎች ይፈቀዳሉ"
"ሥርዓት አሳይ"
"ሥርዓትን ደብቅ"
"ፈቃድ ያቀናብሩ"
"ምንም መተግበሪያዎች የሉም"
"የአካባቢ ቅንብሮች"
"%1$s የዚህ መሣሪያ አካባቢ አገልግሎቶች አቅራቢ ነው። የአካባቢ መዳረሻ ከአካባቢ ቅንብሮች ሊሻሻል ይችላል።"
"ይህን ፍቃድ ከከለከሉ የመሣሪያዎ መሠረታዊ ባህሪያት ከዚህ በኋላ እንደተፈለገው ላይሠሩ ይችላሉ።"
"ይህንን ፈቃድ ከከለከሉ፣ በዚህ መተግበሪያ የሚተዳደሩ አንዳንድ የመሣሪያዎ ገጽታዎች ከአሁን በኋላ እንደታሰበው ላይሠሩ ይችላሉ።"
"በመመሪያ ተፈጻሚ የሆነ"
"የጀርባ መዳረሻ በመመሪያ ተሰናክሏል"
"የጀርባ መዳረሻ በመመሪያ ነቅቷል"
"የፊት መዳረሻ በመመሪያ ነቅቷል"
"በአስተዳዳሪ ቁጥጥር የሚደረግበት"
"የዳራ መዳረሻ በአስተዳዳሪ ተሰናክሏል"
"የዳራ መዳረሻ በአስተዳዳሪ ነቅቷል"
"የፊት መዳረሻ በአስተዳዳሪ ነቅቷል"
"መሣሪያ ሥራውን ለማከናወን ይህ ፈቃድ ያስፈልገዋል"
"ሁልጊዜ ፍቀድ"
"መተግበሪያዎን እየተጠቀሙ እያሉ ብቻ ይፍቀዱ"
"አትፍቀድ"
"በመጫን ላይ…"
"ሁሉም ፍቃዶች"
"ሌሎች የመተግበሪያ ችሎታዎች"
"የፍቃድ ጥያቄ"
"የማያ ገጽ ተደራቢ ተገኝ"
"ይህን የፍቃድ ቅንብር ለመቀየር መጀመሪያ የማያ ገጽ ተደራቢውን ከቅንብሮች > መተግበሪያዎች ማጥፋት አለብዎ"
"ቅንብሮችን ክፈት"
"Android Wear"
"በWear ላይ የመጫን/ማራገፍ እርምጃዎች አይደገፉም።"
"<b>%1$s</b> ምን መድረስ እንደሚችል ይምረጡ"
"<b>%1$s</b> ተዘምኗል። ይህ መተግበሪያ ምን መድረስ እንደሚችል ይምረጡ።"
"ይቅር"
"ቀጥል"
"አዲስ ፍቃዶች"
"የአሁኖቹ ፍቃዶች"
"መተግበሪያን በማዘጋጀት ላይ…"
"ያልታወቀ"
"የግላዊነት ዳሽቦርድ"
"የ%1$s አጠቃቀም"
"ሌሎች ፈቃዶችን ይመልከቱ"
"%1$s፣ %2$s"
"%1$s፣ %2$s እና %3$s ተጨማሪ"
"ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ መተግበሪያዎች የእርስዎን %1$s ሲጠቀሙበት የነበሩበት የጊዜ መስመር"
"ይህ መተግበሪያ የእርስዎን የ%1$s ፈቃድ ሲጠቀም"
"የበለጠ ለመረዳት"
"%1$s • %2$s"
- %s ቀናት
- %s ቀናት
- %s ሰዓታት
- %s ሰዓታት
- %s ደቂቃዎች
- %s ደቂቃዎች
- %s ሰከንዶች
- %s ሰከንዶች
- የመጨረሻ መዳረሻ፦ %1$s\n%2$s መዳረሻዎች
- የመጨረሻ መዳረሻ፦ %1$s\n%2$s መዳረሻዎች
- የመጨረሻ መዳረሻ፦ %1$s\n%2$s መዳረሻዎች (በበስተጀርባ ውስጥ %3$s)
- የመጨረሻ መዳረሻ፦ %1$s\n%2$s መዳረሻዎች (በበስተጀርባ ውስጥ %3$s)
- የመጨረሻ መዳረሻ፦ %1$s\n%2$s መዳረሻዎች\nየጊዜ ቆይታ፦ %3$s
- የመጨረሻ መዳረሻ፦ %1$s\n%2$s መዳረሻዎች\nየጊዜ ቆይታ፦ %3$s
- የመጨረሻ መዳረሻ፦ %1$s\n%2$s መዳረሻዎች (በበስተጀርባ ላይ %3$s)\nየጊዜ ቆይታ፦ %3$s
- የመጨረሻ መዳረሻ፦ %1$s\n%2$s መዳረሻዎች (በበስተጀርባ ላይ %3$s)\nየጊዜ ቆይታ፦ %3$s
"የመጨረሻ መዳረሻ፦ %1$s\nለመጨረሻ ጊዜ በበስተጀርባ ውስጥ ተደርሶበታል"
"ማናቸውም ፈቃድ"
"በማንኛውም ጊዜ"
"ባለፉት 7 ቀኖች"
"ባለፉት 24 ሰዓቶች"
"ባለፈው 1 ሰዓት"
"ባለፉት 15 ደቂቃዎች"
"ባለፈው 1 ደቂቃ"
"ምንም ፈቃድ አጠቃቀሞች የሉም"
"በማናቸውም ጊዜ ያለ የቅርብ ጊዜ መዳረስ"
"ባለፉት 7 ቀናት በጣም የቅርብ ጊዜ መዳረስ"
"ባለፉት 24 ሰዓታት በጣም የቅርብ ጊዜ መዳረሶች"
"ባለፈው 1 ሰዓት በጣም የቅርቡ መዳረስ"
"ባለፉት 15 ደቂቃዎች በጣም የቅርብ ጊዜ መዳረሻ"
"ባለፈው 1 ደቂቃ በጣም የቅርቡ መዳረስ"
"የፈቃድ አጠቃቀም በማናቸውም ጊዜ"
"ባለፉት 7 ቀናት የፈቃድ አጠቃቀም"
"ባለፉት 24 ሰዓቶች የፈቃድ አጠቃቀም"
"ባለፈው 1 ሰዓት የፈቃድ አጠቃቀም"
"ባለፉት 15 ደቂቃዎች ውስጥ የፈቃድ አጠቃቀም"
"ባለፈው 1 ደቂቃ የፈቃድ አጠቃቀም"
- %s መተግበሪያዎች
- %s መተግበሪያዎች
"ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ስራ ላይ አልዋለም"
- በ%1$d መተግበሪያዎች ስራ ላይ ውሏል
- በ%1$d መተግበሪያዎች ስራ ላይ ውሏል
"ሁሉንም በዳሽ ቦርድ ውስጥ ይመልከቱ"
"የተጣራው በ፦ %1$s"
"ማጣሪያን አስወግድ"
"አጣራ በ"
"በፈቃዶች አጣራ"
"በጊዜ አጣራ"
"አብዛኛዎቹ ፈቃዶች"
"አብዛኛዎቹ መድረሶች"
"የቅርብ ጊዜ"
"በመተግብሪያ አጠቃቀም ለይ"
"በጊዜ ለይ"
"፣ "
"አድስ"
- %s መተግበሪያዎች
- %s መተግበሪያዎች
"የፈቃድ ታሪክ"
"ዛሬ"
"ትላንት"
"የመተግበሪያ ፈቃዶች አጠቃቀም"
"ድረስበት፦ %1$s ጊዜ። አጠቃላይ ቆይታ ጊዜ፦ %2$s። ለመጨረሻ ጥቅም ላይ የዋለው ከ%3$s በፊት።"
"ድረስበት፦ %1$s ጊዜ። ለመጨረሻ ጥቅም ላይ የዋለው ከ%2$s በፊት።"
"ፍቀድ"
"የሁሉንም ፋይሎች ማስተዳደር ይፍቀዱ"
"ለሚዲያ ብቻ መዳረሻ ይፍቀዱ"
"ሁልጊዜ ፍቀድ"
"መተግበሪያዎን እየተጠቀሙ እያሉ ብቻ ይፍቀዱ"
"ሁልጊዜ ጠይቅ"
"አትፍቀድ"
"ትክክለኛ አካባቢ"
"ግምታዊ አካባቢ"
"ትክክለኛ አካባቢን ተጠቀም"
"ትክክለኛ አካባቢ ሲጠፋ መተግበሪያዎች ግምታዊ አካባቢዎን መድረስ ይችላሉ"
"የ%1$s ፈቃድ"
"%1$s መዳረሻ ለዚህ መተግበሪያ"
"ሁሉንም %1$s ፈቃዶች ይመልከቱ"
"ከዚህ መተግበሪያ ጋር ሁሉንም መተግበሪያዎች ይመልከቱ"
"የረዳት ማይክሮፎን አጠቃቀምን አሳይ"
"መተግበሪያ ጥቅም ላይ ካልዋለ ፈቃዶችን አስወግድ"
"ፈቃዶችን ያስወግዱ እና ቦታ ያስለቅቁ"
"ለእርስዎ ውሂብ ጥበቃ ለማድረግ፣ ለዚህ መተግበሪያ የተሰጡ ፈቃዶች መተግበሪያው ለጥቂት ወራት ጥቅም ላይ ካልዋለ ይህ መተግበሪያ ይወገዳል።"
"የእርስዎን ውሂብ ለመጠበቅ፣ መተግበሪያው ለጥቂት ወራት ጥቅም ላይ ካልዋለ፣ የሚከተሉት ፈቃዶች ይወገዳሉ፦ %1$s"
"የእርስዎን ውሂብ ለመጠበቅ ሲባል ለጥቂት ወራት ካልተጠቀሙባቸው መተግበሪያዎች ላይ ፈቃዶች ተወግደዋል።"
"ፈቃዶችን እንደገና መፍቀድ የሚፈልጉ ከሆነ፣ መተግበሪያውን ይክፈቱ"
"ራስ-ሰር ማስወገድ በአሁኑ ጊዜ ለዚህ መተግበሪያ ተሰናክሏል።"
"በአሁኑ ጊዜ ምንም በራስ-ሰር ሊሻሩ የሚችሉ ፈቃዶች እየተሰጡ አይደሉም"
"የ%1$s ፈቃድ ይወገዳል።"
"የ%1$s እና የ%2$s ፈቃዶች ይወገዳሉ።"
"የሚወገዱ ፈቃዶች፦ %1$s።"
"ፈቃዶችን በራስ-ሰር አቀናብር"
"ቅናሽ"
"የ%s ፈቃድ ተወግዷል"
"የ%1$s እና %2$s ፈቃዶች ተወግደዋል"
"%1$s እና %2$s ሌሎች ፈቃዶች ተወግደዋል"
"ስራ ላይ ያልዋሉ መተግበሪያዎች"
"አንድ መተግበሪያ ለጥቂት ወራት ስራ ላይ ካልዋለ፦\n\n• ውሂብዎን ለመጠበቅ ፈቃዶች ይወገዳሉ\n• ባትሪን ለመቆጠብ ማሳወቂያዎች ይቆማሉ\n• ባዶ ቦታ ለማስለቀቅ ጊዜያዊ ፋይሎች ይወገዳሉ\n\nፈቃዶችን እና ማሳወቂያዎችን እንደገና ለመፍቀድ መተግበሪያውን ይክፈቱት።"
"መጨረሻ የተከፈተው ከ%s ወሮች በላይ በፊት ነበር"
"መተግበሪያ ለመጨረሻ ጊዜ በ%s ላይ ተከፍቷል"
"መጨረሻ የተከፈተው %s"
"ሁሉንም ፋይሎች ማስተዳደርን ከፈቀዱ፣ ይህ መተግበሪያ በዚህ መሣሪያ ላይ ወይም በተገናኙ ማከማቻ መሣሪያዎች ላይ ማናቸውንም ፋይሎች መድረስ፣ ማሻሻል እና መሰረዝ ይችላል። እርስዎን ሳይጠይቅ ይህ መተግበሪያ ፋይሎችን መድረስ ይችል ይሆናል።"
"ይህ መተግበሪያ በዚህ መሣሪያ ላይ ወይም በተገናኙ ማከማቻ መሣሪያዎች ላይ ማናቸውንም ፋይሎች መድረስ፣ ማሻሻል እና መሰረዝ ይፈቀድለት? ይህ መተግበሪያ እርስዎን ሳይጠይቅ ፋይሎችን መድረስ ይችል ይሆናል።"
"ይህ ፈቃድ ያላቸው መተግበሪያዎች %1$s ይችላሉ"
"ይህ ፈቃድ ያላቸው መተግበሪያዎች እንደ መራመድ፣ ቢስክሌት ግልቢያ፣ መንዳት፣ የእርምጃ ብዛት እና ተጨማሪ ነገሮች ያሉ አካላዊ እንቅስቃሴዎን መድረስ ይችላሉ"
"ይህ ፈቃድ ያላቸው መተግበሪያዎች የእርስዎን ቀን መቁጠሪያ ሊደርሱበት ይችላሉ"
"ይህ ፈቃድ ያላቸው መተግበሪያዎች የስልክ ጥሪ ምዝግብን ሊያነቡ እና ሊጽፉ ይችላሉ"
"ይህ ፈቃድ ያላቸው መተግበሪያዎች ፎቶ ማንሳት እና ቪዲዮ መቅረጽ ይችላሉ"
"ይህ ፈቃድ ያላቸው መተግበሪያዎች የእርስዎን እውቂያዎች መድረስ ይችላሉ"
"ይህ ፈቃድ ያላቸው መተግበሪያዎች የዚህን መሣሪያ መገኛ አካባቢ መድረስ የሚችሉ መተግበሪያዎች"
"ይህ ፈቃድ ያላቸው መተግበሪያዎች በአቅራቢያ ያሉ መሣሪያዎች ያሉበትን ቦታ ማግኘት፣ ከእነሱ ጋር መገናኘት እና አንጻራዊ አቀማመጣቸውን ማወቅ ይችላሉ"
"ይህ ፈቃድ ያላቸው መተግበሪያዎች ኦዲዮን መቅረጽ ይችላሉ"
"ይህ ፈቃድ ያላቸው መተግበሪያዎች የስልክ ጥሪዎችን ሊያደርግ እና ሊያስተዳድር ይችላል"
"ይህ ፈቃድ ያላቸው መተግበሪያዎች ስለ የእርስዎ መሠረታዊ ምልክቶች የዳሳሽ ውሂብን መድረስ ይችላሉ"
"ይህ ፈቃድ ያላቸው መተግበሪያዎች የኤስኤምኤስ መልዕክቶችን መላክ እና መመልከት ይችላሉ"
"ይህ ፈቃድ ያላቸው መተግበሪያዎች በመሣሪያዎ ላይ ያሉ ፎቶዎችን፣ ሚዲያን እና ፋይሎችን መድረስ ይችላሉ።"
"የመጨረሻ መዳረሻ፦ %1$s"
"አሁን ላይ ተከልክሏል / የመጨረሻ መዳረሻ፦ %1$s"
"ተደርሶ አያውቅም"
"ተከልክሏል / በጭራሽ አልተደረሰበትም"
"ይፈቀዳል"
"ሁልጊዜ የተፈቀደ"
"ስራ ላይ ሲውል ብቻ የሚፈቀድ"
"ለሚዲያ ብቻ መዳረሻ ተፈቅዷል"
"ሁሉንም ፋይሎች ማስተዳደር ተፈቀዷል"
"ሁልጊዜ ጠይቅ"
"አይፈቀድም"
- %s ቀኖች
- %s ቀኖች
- %s ሰዓቶች
- %s ሰዓቶች
- %s ደቂቃዎች
- %sደቂቃዎች
- %s ሰከንዶች
- %s ሰከንዶች
"የፈቃድ አስታዋሾች"
"1 ጥቅም ላይ ያልዋለ መተግበሪያ"
"%s ጥቅም ላይ ያልዋሉ መተግበሪያዎች"
"ፈቃዶች የእርስዎን ግላዊነት ለመጠበቅ ተወግደዋል። ለመገምገም መታ ያድርጉ"
"ጥቅም ላይ ላልዋሉ መተግበሪያዎች ፈቃዶች ተወግደዋል"
"አንዳንድ መተግበሪያዎች ለጥቂት ወሮች ስራ ላይ አልዋሉም። ለመገምገም መታ ያድርጉ።"
- %1$d መተግበሪያዎች ለጥቂት ወሮች ስራ ላይ አልዋሉም። ለመገምገም መታ ያድርጉ
- %1$d መተግበሪያዎች ለጥቂት ወሮች ስራ ላይ አልዋሉም። ለመገምገም መታ ያድርጉ
- %1$d ጥቅም ላይ ያልዋሉ መተግበሪያዎች
- %1$d ጥቅም ላይ ያልዋሉ መተግበሪያዎች
"ፈቃዶች እና ጊዜያዊ ፋይሎች ተወግደዋል እንዲሁም ማሳወቂያዎች ቆመዋል። ለመገምገም መታ ያድርጉ።"
"አንዳንድ መተግበሪያዎች ለጥቂት ወሮች ስራ ላይ አልዋሉም።"
- %1$d መተግበሪያዎች ለጥቂት ወሮች ስራ ላይ አልዋሉም
- %1$d አንዳንድ መተግበሪያዎች ለጥቂት ወሮች ስራ ላይ አልዋሉም
"ፈቃዶች የተወገዱባቸው"
"ፈቃዶች የተወገዱባቸው"
"ሁሉም ጥቅም ላይ ያልዋሉ መተግበሪያዎች"
"ከ%1$d ወሮች በፊት"
"ፈቃዶች የእርስዎን ግላዊነት ለመጠበቅ ተወግደዋል"
"%s በበስተጀርባ አካባቢዎን አግኝተዋል"
"ይህ መተግበሪያ በማንኛውም ጊዜ አካባቢዎን መድረስ ይችላል። ለመቀየር መታ ያድርጉ።"
"ግላዊነትን ለመጠበቅ የመተግበሪያ ፈቃዶች ተወግደዋል"
"%s ለጥቂት ወራት ጥቅም ላይ ውሎ አያውቅም። ለመገምገም መታ ያድርጉ።"
"%s እና 1 ሌላ መተግበሪያ ለጥቂት ወራት ጥቅም ላይ ውሎ አያውቅም። ለመገምገም መታ ያድርጉ።"
"%1$s እና %2$s ሌሎች መተግበሪያዎች ለጥቂት ወራት ጥቅም ላይ ውለው አያውቁም። ለመገምገም መታ ያድርጉ።"
"1 መተግበሪያ ጥቅም ላይ አልዋለም"
"%s መተግበሪያዎች ጥቅም ላይ አልዋሉም"
"ፈቃዶች የእርስዎን ግላዊነት ለመጠበቅ ተወግደዋል። ለመገምገም መታ ያድርጉ።"
"ጥቅም ላይ ያልዋሉ መተግበሪያዎች"
"ፈቃዶች ከዚህ ተወግደዋል፦"
"ፈቃዶች ከዚህ ላይ ይወገዳሉ፦"
"%1$s እና %2$s"
"%1$s፣ %2$s እና %3$s ተጨማሪ"
"የእርስዎን ውሂብ ለመጠበቅ ሲባል ለጥቂት ወራት ካልተጠቀሙባቸው መተግበሪያዎች ላይ ፈቃዶች ተወግደዋል"
"የእርስዎን ውሂብ ለመጠበቅ ሲባል ለጥቂት ወሮች ካልተጠቀሙባቸው መተግበሪያዎች ላይ ፈቃዶች ተወግደዋል"
"1 መተግበሪያ ለጥቂት ወራት ጥቅም ላይ አልዋለም"
"%s አንዳንድ መተግበሪያዎች ለጥቂት ወራት ጥቅም ላይ አልዋሉም።"
"መተግበሪያው በጥቅም ላይ እያለ ብቻ"
"ማህደረ መረጃ"
"ሁሉም ፋይሎች"
"ሁልጊዜ የተፈቀደ"
"መጨረሻ የተደረሰበት ቀን %1$s"
"መጨረሻ የተደረሰበት ትናንት %1$s ላይ"
"ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ተደርሶበታል"
"ለመጨረሻ ጊዜ %1$s ተደርሶበታል • ሁልጊዜ የተፈቀደ"
"ለመጨረሻ ጊዜ ትላንት %1$s ላይ ተደርሶበታል • ሁልጊዜ የተፈቀደ"
"ባለፉት 24 ሰዓቶች ውስጥ ተደርሶበታል • ሁልጊዜ የተፈቀደ"
"መጨረሻ የተደረሰበት ቀን %1$s • ሚዲያ"
"መጨረሻ የተደረሰበት ትናንት %1$s ላይ • ሚዲያ"
"ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ተደርሶበታል • ሚዲያ"
"መጨረሻ የተደረሰበት ቀን %1$s • ሁሉም ፋይሎች"
"መጨረሻ የተደረሰበት ትናንት %1$s ላይ • ሁሉም ፋይሎች"
"ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ተደርሶበታል • ሁሉም ፋይሎች"
"ምንም ፈቃዶች አልተፈቀዱም"
"ምንም ፈቃዶች አልተከለከሉም"
"ምንም መተግበሪያዎች አልተፈቀዱም"
"ለሁሉም ፋይሎች ምንም መተግበሪያዎች አልተፈቀዱም"
"ለሚዲያ ብቻ ምንም መተግበሪያዎች አልተፈቀዱም"
"ምንም መተግበሪያዎች አልተከለከሉም"
"ተመርጧል"
"ቅንብሮች"
"%s ወደ የእርስዎ መሣሪያ ሙሉ መዳረሻ አለው"
"%s ተደራሽነት መተግበሪያዎች ወደ የእርስዎ መሣሪያ ሙሉ መዳረሻ አላቸው"
"%s የእርስዎን ማያ ገጽ፣ እርምጃዎች እና ግቤቶች መመልከት፣ እርምጃዎችን መውሰድ እና ማሳያን መቆጣጠር ይችላል።"
"እነዚህ መተግበሪያዎች የእርስዎን ማያ ገጽ፣ እርምጃዎች እና ግቤቶች መመልከት፣ እርምጃዎችን መውሰድ እና ማሳያን መቆጣጠር ይችላሉ።"
"ነባሪ የዲጂታል ረዳት መተግበሪያ"
"የዲጂታል ረዳት መተግበሪያ"
"ረዳት መተግበሪያዎች በሚያዩት ማያ ገጽ ላይ ባለ መረጃ ላይ ተመስርቶ ሊያግዘዎት ይችላል። አንዳንድ መተግበሪያዎች የተዋሃደ እርዳታ ለእርስዎ ለመስጠት ሁለቱንም ማስጀመሪያ እና የድምፅ ግቤት አገልግሎቶችን ይደግፋሉ።"
"%1$s እንደ የእርስዎ ነባሪ ረዳት መተግበሪያ ይቀናበር?"
"ወደ ኤስኤምኤስ፣ የጥሪ ምዝግብ መዳረሻ ያገኛል"
"ነባሪ አሳሽ መተግበሪያ"
"የአሳሽ መተግበሪያ"
"ወደ በየነ መረብ ለእርስዎ መዳረሻ የሚሰጥዎትን እና እርስዎ መታ የሚያደርጓቸውን አገናኞች የሚያሳዩ መተግበሪያዎች"
"%1$s እንደ የእርስዎ ነባሪ አሳሽ መተግበሪያ ይቀናበር?"
"ምንም ፈቃዶች አያስፈልጉም"
"ነባሪ የስልክ መተግበሪያ"
"የስልክ መተግበሪያ"
"በእርስዎ መሣሪያ ላይ የስልክ ጥሪዎች እንዲያደርጉ እና እንዲቀበሉ የሚፈቅድልዎት መተግበሪያዎች"
"%1$s እንደ የእርስዎ ነባሪ ስልክ መተግበሪያ ይቀናበር?"
"ወደ የጥሪ ምዝግብ መዳረሻ ያገኛል፣ ኤስኤምኤስ ይልካል"
"መደወያ"
"ነባሪ የኤስኤምኤስ መተግበሪያ"
"የኤስኤምኤስ መተግበሪያ"
"አጫጭር የጽሑፍ መልዕክቶችን፣ ፎቶዎችን፣ ቪዲዮዎችን እና ተጨማሪ ነገሮችን ለመላክ እና ለመቀበል የእርስዎን ስልክ ለመጠቀም እንዲችሉ የሚፈቅድልዎት መተግበሪያዎች"
"%1$s እንደ የእርስዎ ነባሪ የኤስኤምኤስ መተግበሪያ ይዋቀር?"
"ወደ ዕውቂያዎች፣ ኤስኤምኤስ ስልክ መዳረሻ ያገኛል"
"የጽሑፍ መልዕክት፣ ጽሑፍ መላክ፣ መልዕክቶች፣ መልዕክት መላላኪያ"
"ነባሪ የድንገተኛ አደጋ መተግበሪያ"
"የድንገተኛ አደጋ መተግበሪያ"
"የእርስዎን የሕክምና መረጃ እንዲቀርጽ እና ለድንገተኛ አደጋ ሕክምና ምላሽ ሰጪዎች ተዳራሽ እንዲሆን እንዲያደርጉ የሚያስችልዎት፣ ስለ በጣም መጥፎ የአየር ሁኔታ ክስተቶችን እና አደጋዎችን በተመለከተ ማንቂያዎችን ለማግኘት፣ እርስዎ እገዛ በሚያስፈልግዎት ጊዜ ለሌሎች ሊያሳውቁ የሚችሉ መተግበሪያዎች"
"%1$s እንደ የእርስዎ ነባሪ የድንገተኛ አደጋ ጊዜ መተግበሪያ ይቀናበር?"
"ምንም ፈቃዶች አያስፈልጉም"
"በድንገተኛ አደጋ ጊዜ"
"ነባሪ የቤት መተግበሪያ"
"የቤት መተግበሪያ"
"በእርስዎ Android መሣሪያ ላይ ያለውን የመነሻ ማያ ገጾች የሚተኩ እና ወደ የእርስዎ መሣሪያ ይዘቶች እና ባህሪያት መዳረሻን የሚሰጥዎት ብዙውን ጊዜ አስጀመሪያዎች በመባል የሚታወቁ፣ መተግበሪያዎች"
"%1$s እንደ የእርስዎ ነባሪ የቤት መተግበሪያ ይቀናበር?"
"ምንም ፈቃዶች አያስፈልጉም"
"አስጀማሪ"
"ነባሪ የጥሪ አቅጣጫ ማዞሪያ መተግበሪያ"
"የጥሪ ማዞሪያ መተግበሪያ"
"ወደ ሌላ ስልክ ቁጥር ጥሪዎችን እንዲያስተላልፉ የሚፈቀድልዎት መተግበሪያዎች"
"%1$s እንደ የእርስዎ ነባሪ የጥሪ ዳግም አቅጣጫ ማዞሪያ መተግበሪያ ይቀናበር?"
"ምንም ፈቃዶች አያስፈልጉም"
"ነባሪ የደዋይ መታወቂያ እና የአይፈለጌ መልእክት መተግበሪያ"
"የደዋይ መታወቂያ እና የአይፈለጌ መልዕክት መተግበሪያ"
"ስልክ ጥሪዎችን ለይተው እንዲያውቁ እና አይፈለጌ ጥሪን፣ የሮቦት ስልክ ጥሪን ወይም የማይፈለጉ ቁጥሮችን ማገድ የሚያስችልዎት መተግበሪያዎች"
"%1$s እንደ የእርስዎ ነባሪ የደዋይ መታወቂያ እና የአይፈልጌ መተግበሪያ ይቀናበር?"
"ምንም ፈቃዶች አያስፈልጉም"
"%1$s ከማሳወቂያዎችዎ ጋር መስተጋብር እንዲፈጥር እና የእርስዎን ስልክ፣ ኤስኤምኤስ፣ እውቂያዎች እና የቀን መቁጠሪያ ፈቃዶች እንዲደርስ ይፈቀድለታል።"
"አሁን ያለ ነባሪ"
"ዳግም አትጠይቅ"
"እንደ ነባሪ አዘጋጅ"
"ማይክሮፎን በ<b>ስልክ ጥሪ</b> ላይ ስራ ላይ ውሏል"
"ካሜራ እና ማይክሮፎን በ<b>ቪዲዮ ጥሪ</b> ላይ ስራ ላይ ውለዋል"
"ካሜራ በ<b>ቪዲዮ ጥሪ</b> ላይ ስራ ላይ ውሏል"
"ማይክሮፎን የሥርዓት አገልግሎትን በመጠቀም ተደርሶበታል"
"ካሜራ እና ማይክሮፎን የሥርዓት አገልግሎትን በመጠቀም ተደርሶበታል"
"ካሜራ የሥርዓት አገልግሎትን በመጠቀም ተደርሶበታል"
"ሌላ አገልግሎት፦"
"ገባኝ"
"የ%s የቅርብ ጊዜ አጠቃቀም"
"የቅርብ ጊዜ የማይክሮፎን አጠቃቀም"
"የካሜራ የቅርብ ጊዜ አጠቃቀም"
"የቅርብ ጊዜ የማይክሮፎን እና ካሜራ አጠቃቀም"
"፣ "
" እና "
"ነባሪ መተግበሪያዎች"
"ድምጽ ማጉያ እና ካሜራ"
"ቅንብሮች"
"ነባሪ መተግበሪያዎች"
"ምንም ነባሪ መተግበሪያዎች የሉም"
"ተጨማሪ ነባሪዎች"
"አገናኞችን በመክፈት ላይ"
"ለሥራ ነባሪ"
"ምንም"
"(የሥርዓት ነባሪ)"
"መተግበሪያዎች የሉም"
"ተመርጧል"
"ተመርጧል - %1$s"
"ልዩ የመተግበሪያ መዳረሻ"
"ልዩ የመተግበሪያ መዳረሻ"
"ምንም ልዩ መተግበሪያ መዳረሻ"
"መተግበሪያዎች የሉም"
"የሥራ መገለጫን አይደግፍም"
"ማስታወሻ፦ የእርስዎን መሣሪያ ዳግም ካስጀምሩ እና ማያ ገጽ መቆለፊያው እንዲቀናበር ካደረጉ፣ ይህ መተግበሪያ የእርስዎን መሣሪያ ዳግም እስከሚከፍቱ ድረስ መጀመር አይችልም።"
"ረዳቱ በእርስዎ ስርዓት ላይ በአገልግሎት ላይ ስለሚውሉ መተግበሪያዎች መረጃን ማንበብ ይችላል፣ ይህም በእርስዎ ማያ ገጽ ላይ የሚታይ ወይም በመተግበሪያዎች ውስጥ የሚደረስበት መረጃን ይጨምራል።"
"ሳንካ ማረሚያ ውሂብን አጋራ"
"ዝርዝር የሳንካ ማረሚያ መረጃ ይጋራ?"
"%1$s የሳንካ ማረሚያ መረጃን መስቀል ይፈልጋል።"
"የሳንካ ማረሚያ ውሂብ ይጋራ?"
"ስርዓቱ አንድ ችግር አግኝቷል።"
"%1$s የሳንካ ሪፖርት ከዚህ መሣሪያ በ%2$s ላይ በ%3$s የተወሰደ የሳንካ ሪፖርትን ለመስቀል እየጠየቀ ነው። የሳንካ ሪፖርቶች ስለ የእርስዎ መሣሪያ ወይም በመተግበሪያዎች የተመዘገበ ለምሳሌ እንደ የተጠቃሚ ስሞች፣ የመገኛ አካባቢ ውሂብ፣ የመሣሪያ ለይቶ ማወቂያዎች እና የአውታረ መረብ መረጃን ያካትታል። ይህን መረጃ ከሚያምኗቸው ሰዎች እና መተግበሪያዎች ጋር ብቻ የሳንካ ሪፖርቶችን ያጋሩ። የሳንካ ሪፖርትን %4$s እንዲሰቅል ይፈቀድ?"
"የ%1$s የሳንካ ሪፖርትን ማስሄድ ላይ አንድ ስህተት ነበር። ስለዚህ ዝርዝር የማረሚያ ውሂቡን ማጋራት ተከልክሏል። ለመቋረጡ ይቅርታ እንጠይቃለን።"
"ፍቀድ"
"ከልክል"
"የላቁ ቅንብሮች"
"የላቁ ቅንብሮች"
"የሥርዓት መተግበሪያ አጠቃቀምን አሳይ"
"በሁናቴ አሞሌ፣ በዳሽ ቦርድ እና በሌላ ቦታ ሁሉ የሥርዓት መተግበሪያ አጠቃቀም ያሳዩ"
"ለሚከተለው አጠቃቀምን ያድምቁ"
"የረዳት ቀስቃሽ ማግኛን አሳይ"
"የድምፅ ረዳትን ለማግበር ማይክራፎን ጥቅም ላይ ሲውል በሁናቴ አሞሌ ውስጥ አዶን አሳይ"
"<b>%1$s</b> በመሣሪያዎ ላይ ያሉ ፎቶዎችን፣ እና ማህደረ መረጃን እንዲደርስ ይፈቀድለት?"
"<b>%1$s</b> እውቂያዎችዎን እንዲደርስ ይፈቀድለት?"
"<b>%1$s</b> የዚህ መሣሪያ አካባቢን እንዲደርስ ይፈቀድለት?"
"መተግበሪያው እርስዎ ሲጠቀሙበት ብቻ ነው የአካባቢው መዳረሻ የሚኖረው"
"<b>%1$s</b> የዚህ መሣሪያ አካባቢን እንዲደርስ ይፈቀድለት?"
"ይህ መተግበሪያ አካባቢዎን ሁልጊዜ መድረስ ሊፈልግ ይችላል፣ እርስዎ በማይጠቀሙበት ጊዜም እንኳ። ""በቅንብሮች ውስጥ ይፍቀዱ""።"
"ለ <b>%1$s</b> የመገኛ አካባቢ መዳረሻ ይለወጥ?"
"ይህ መተግበሪያ አካባቢዎን ሁልጊዜ መድረስ ይፈልጋል፣ እርስዎ በማይጠቀሙበት ጊዜም እንኳ። ""በቅንብሮች ውስጥ ይፍቀዱ""።"
"<b>%1$s</b> በአቅራቢያ ያሉ የመሣሪያዎች አንጻራዊ አቀማመጥን እንዲፈልግ፣ እንዲገናኝ እና እንዲወስን ይፈቀድለት?"
"<b>%1$s</b> በአቅራቢያ ያሉ የመሣሪያዎች አንጻራዊ አቀማመጥን እንዲፈልግ፣ እንዲገናኝ እና እንዲወስን ይፈቀድለት? ""በቅንብሮች ውስጥ ይፍቀዱ።"
"የ<b>%1$s</b> አካባቢ መዳረሻ ከግምታዊ ወደ ትክክለኛ ይቀየር?"
"<b>%1$s</b> የዚህን መሣሪያ ግምታዊ አካባቢ እንዲደርስ ይፈቀድለት?"
"ትክክለኛ"
"ግምታዊ"
"<b>%1$s</b> ቀን መቁጠሪያዎን እንዲደርስ ይፈቀድለት?"
"<b>%1$s</b> የኤስኤምኤስ መልዕክቶችን እንዲልክ እና እንዲመለከት ይፈቀድለት?"
"<b>%1$s</b> በመሣሪያዎ ላይ ያሉ ፎቶዎችን፣ ማህደረ መረጃን እና ፋይሎችን እንዲደርስ ይፈቀድለት?"
"<b>%1$s</b> ኦዲዮን እንዲቀዳ ይፈቀድለት?"
"መተግበሪያው ኦዲዮን መቅዳት የሚችለው መተግበሪያውን እርስዎ ሲጠቀሙበት ብቻ ነው"
"<b>%1$s</b> ኦዲዮን እንዲቀዳ ይፈቀድለት?"
"ይህ መተግበሪያ መተግበሪያውን በማይጠቀሙበት ጊዜም እንኳ ሁልጊዜ ኦዲዮ መቅዳት ሊፈልግ ይችላል። ""በቅንብሮች ውስጥ ይፍቀዱ።"
"ለ <b>%1$s</b> የማይክራፎን መዳረሻ ይለወጥ?"
"ይህ መተግበሪያ መተግበሪያውን በማይጠቀሙበት ጊዜም እንኳ ሁልጊዜ ኦዲዮ መቅዳት ይፈልጋል። ""በቅንብሮች ውስጥ ይፍቀዱ።"
"<b>%1$s</b> የእርስዎን አካላዊ እንቅስቃሴ እንዲደርስበት ይፈቀድለት?"
"<b>%1$s</b> ስዕሎችን እንዲያነሳ እና ቪዲዮን እንዲቀርጽ ይፈቀድለት?"
"መተግበሪያው ስዕሎችን ማንሳት እና ቪዲዮውን መቅዳት የሚችለው መተግበሪያውን እርስዎ ሲጠቀሙበት ብቻ ነው"
"<b>%1$s</b> ስዕሎችን እንዲያነሳ እና ቪዲዮን እንዲቀርጽ ይፈቀድለት?"
"ይህ መተግበሪያ መተግበሪያውን በማይጠቀሙበት ጊዜም እንኳ ሁልጊዜ ሥዕሎችን ማንሳት እና ቪዲዮ መቅዳት ሊፈልግ ይችላል። ""በቅንብሮች ውስጥ ይፍቀዱ።"
"ለ <b>%1$s</b> የካሜራ መዳረሻ ይለወጥ?"
"ይህ መተግበሪያ መተግበሪያውን በማይጠቀሙበት ጊዜም እንኳ ሁልጊዜ ሥዕሎችን ማንሳት እና ቪዲዮ መቅዳት ይፈልጋል። ""በቅንብሮች ውስጥ ይፍቀዱ።"
"የእርስዎን ስልክ የጥሪ ምዝግብ ማስታወሻዎች <b>%1$s</b> እንዲደርስበት ይፈቀድ?"
"<b>%1$s</b> የስልክ ጥሪዎችን እንዲያደርግ እና እንዲያቀናብር ይፈቀድለት?"
"<b>%1$s</b> የሰውነትዎ መሠረታዊ ምልክቶች የዳሳሽ ውሂብ እንዲደርስ ይፈቀድለት?"
"ቁጥጥር የሚደረግባችድው ፈቃዶች"
"የመገኛ አካባቢ ሊደርስበት ይችላል"
"የእርስዎ አይቲ አስተዳዳሪ %s የእርስዎን መገኛ አካባቢን እንዲደርስ እየፈቀደ ነው"
"ሌሎች ፍቃዶች"
"በስርዓት ጥቅም ላይ የሚውል ፈቃድ"
"በስርዓት መተግበሪያዎችች ብቻ ጥቅም ላይ የሚውሉ ፈቃዶች።"
"ተጨማሪ ፈቃዶች"
"በመተግበሪያዎች የተገለጹ ፈቃዶች።"
"ካሜራ"
"ማይክሮፎን"
"አካባቢ"
"ሌላ"
"ምንም"
"ባለፉት\n24 ሰዓታት"